🛑 "የቅዱሳን ምልጃ" በብጹዕ አቡነ በርናባስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 17

  • @AbuneBarnabass
    @AbuneBarnabass  4 дня назад +8

    ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @seyoum917
    @seyoum917 3 дня назад

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን።

  • @derejetm9854
    @derejetm9854 20 часов назад

    ዉድ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gubaekidusanmahiberoff4462
    @gubaekidusanmahiberoff4462 4 дня назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yetmyemer6416
    @yetmyemer6416 3 дня назад

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏

  • @abebe407
    @abebe407 4 дня назад

    እግዚአብሔር ያጽናዎት። ኢትዮጵያን የሚያስታርቃትን የሚያፋቅራትን ዘላለማዊ እውነት፣ የቅዱስንን ምልጃ ጠቃሚነት እንደእግዚአብሔር ቃል ፍንትው አድርገው ስላስተማሩን። እንዴት ያሉ አባት ነዎት ይገረማል !! እንደዚህ አይነት አባቶችም አሉን ለካ!!

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 дня назад +2

    የኔ አባት ጌታ ይጠብቀዎት🙏❤❤❤

  • @gezachewfekadu
    @gezachewfekadu 4 дня назад +2

    አባታችን ቡራኬዎት አይለየን። በጸሎትዎ ያስቡኝ::

  • @KeranyoTube
    @KeranyoTube 4 дня назад +1

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 4 дня назад +1

    Aba tebarek .You are blessed.

  • @desalegnadane6671
    @desalegnadane6671 4 дня назад +1

    ቃለህይዎት ያሰማለን

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 4 дня назад

    ፀጋ ይብዛሎት😊

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 4 дня назад

    ለተከበሩ አባታችን ብፁዕ አቡነ በርናባስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤንነት ጋር ያድልልን። እኚህ አባት ከ30 ዓመታት ገደማ ጀምሮ ወደ ተለያዩ ክፍለ ዓለሞች ተዘዋውረው ሐዋርያዊ ተልእኮቸውን የተወጡ፤ ብዙዎቻችንን ያስተማሩ፤ ዕውቀትና የሚጥም አንደበትን የታደሉ ባለፀጋ ናቸው። ዳሩግን በአመለካከት፣ በዕውቀት እና ግንዛቤ ከእሳቸው በጣም ኋላ የኾኑ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች "ኹሌ በነቃፊነት እየተነሱባቸው" ራስ ምታት ቢኾኑባቸውም ቅሉ ኹሉን አዋቂው እግዚአብሔር ለከበረው "የክሕነት ማዕረግ ጵጵስና" አብቅቷቸዋልና ይክበር ይመስገን። ስንቱ የጠመጠመና ዶክተር የተባለ አገልጋይ ገና የብሉይንና የሐዲስ ኪዳንን ቅዱስ መጽሐፎች በውል ያልተረዳ እና ምዕመናኑን እያሳሳተ ያለ አለ?! ከመጠምጠም መማር ይቅድም። በውነት ከብፁዕ አባታችን ከአቡነ በርናባስ ሳያመልጡን እንማር!!!🙏

    • @seyoum917
      @seyoum917 3 дня назад

      @asresbitew7105
      እውነት ነው
      እኔ የሳቸውን ትምህርት ከአንድ አመት ቀደም ብሎ በ RUclips አገኘሁና ማድመጥ ጀመርኩ ከዚያ እየፈለኩ ቀደም ብለው ያስተማሯቸውን ትምህርቶች ተከታተለኩ በጣም ደስ አለኝ ።
      የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴን በደንብ አወቅሁ ።
      ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ።

  • @hunegnawzewge7532
    @hunegnawzewge7532 4 дня назад